ቀለም Qalam
የተማሪዎች መገኘት፣ የቁርአን ትምህርት ሂደት እና የማጠናቀቂያ የምስክር ወረቀቶች — በአንድ መተግበሪያ።
ለማን ይጠቅማል?
ለወላጆችልጅዎ ዛሬ መገኘቱን፣ የደረሰበትን ሱራ እና የወሩን የመገኘት ሁኔታ በስልክዎ ይመልከቱ።
ለመምህራንመገኘትን እና የትምህርት ሂደትን በደቂቃ ውስጥ ይመዝግቡ — ደብተር አያስፈልግም።
ለመድረሳውነዞር ወይም ሒፍዝ ላጠናቀቁ ተማሪዎች የመድረሳዎ ስምና አርማ ያለበት የሚያምር የምስክር ወረቀት ያትሙ።
እንዴት ይጫናል?
- ከላይ «መተግበሪያውን አውርድ» የሚለውን ይጫኑ።
- ማውረዱ ሲጨርስ ፋይሉን (qalam.apk) ይክፈቱ።
- ስልኩ «ከዚህ ምንጭ መጫን ፍቀድ» ካለ፣ ይፍቀዱ እና ወደኋላ ይመለሱ።
- «Install» ይጫኑ። የጥንቃቄ መልዕክት ከመጣ «Install anyway» ይምረጡ።
- መተግበሪያውን ይክፈቱ እና በስልክ ቁጥርዎ ይግቡ። የማረጋገጫ ኮድ በSMS ይደርስዎታል።